ፕረቶር ቢዝነስ ኮሌጅ በድህረ ምረቃ መርሃግብር በሁለት የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ማለትም 1ኛ. ማስትሬት ዲግሪ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽንና
2ኛ. ማስትሬት ዲግሪ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ለተከታታይ ስምንት አመታት በጥራት አሰልጥኖ የሚያስመርቅ ኮሌጅ ነው። አሁንም ኮሌጁ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት በሁለት የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች ማለትም፦ 1ኛ. በማርኬቲንግ ማኔጅመንትና2ኛ. በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስኮች እንዲሁም በቴክኒክና ሙያ ከደረጃ 1 እስከ 4 ከፍቶ ትምህርት ፈላጊዎችን በጥራት አሰልጥኖ ለማስመረቅ ዝግጂቱን አጠናቋል። በመሆኑም ከላይ በተጠቀሱት ፕሮግራሞች ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ከዚህበታችበተዘጋጀው ሊንክ በመግባትና በመሙላት ፍላጎታችሁን እንድትገልፁ ስንል እንጠይቃለን።
Follow Registration link Bellow :
https://forms.gle/SMYUiXLnfRdMnpPQ6
For Short term Registration Follow The Bellow link:
https://forms.gle/YsfLheBgQcJ11aJJ6
For MCM/ MBA Online Registration Klick the Bellow link: